ቀድሞ ባለስድስት አኃዝ የነበሩት የአዲስ አበባና አካባቢዋ ከተሞች የስልክ ቁጥሮች ከፊት ለፊታቸው አንድ አኃዝ ብቻ በማስቀደም ወደ ሰባት አኃዝ ይለወጣሉ።
| የቴሌ ዞን ጽ/ቤት | የቀድሞው መነሻ ቁጥር | ከፊት ለፊት የሚጨመረው አኃዝ |
|---|---|---|
| በሰሜን አዲስ አበባ ዞን (አራዳ) ሥራ ለሚገኙና ወደ ኩዩ፣ ፍቼ፣ ጎሐ ፅዮንና ጫንጮ ለሚደውሉ ስልክ ቁጥሮች | 11፣ 12፣ 14፣ 22፣ 23፣ 24፣ 25፣ 27፣ 31፣ 35፣ 55፣ 56፣ 57፣ 58፣ 87 እና 88 | 1. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 111625 ቢሆን በአዲሱ 1 ቁጥርን በማስቀደም 111-16-25 ይሆናል። |
| በምዕብራብ አዲስ አበባ ዞን (አዲስ ከተማ) ሥር ለሚገኙና ወደ አምቦ፣ ሆለታ ገነት፣ ጀልዱ፣ አዲስ አለምና ቡራዩ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች | 13፣ 36፣ 37፣ 38፣ 59፣ 70፣ 75፣ 76፣ 77፣ 78፣ 79፣ 83፣ እና 84 | 2. ለምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 13 28 90 ቢሆን በአዲሱ 2 ቁጥርን በማስቀደም 213-28-90 |
| በደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን (አሮጌ አውሮፕላን ማረፊያ) ስር ለሚገኙ እና ወደ ወሊሶና ወልቂጤ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች | 20፣ 21፣ 30፣ 41፣ 48፣ 49፣ 71፣ 72፣73፣ እና 74 | 3. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 20 30 40 ቢሆን በአዲሱ 3 ቁጥርን በማስቀደም 320 – 30-40 |
| በደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን (ነፋስ ስልክ) ስር ለሚገኙና ወደ ዱከም፣ ደብረዘይት፣ አቃቂና ቃሊቲ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች | 16፣ 19፣ 32፣ 33፣ 34፣ 39፣ 40፣ 42፣ 43፣ 65፣ 66፣ 67 እና 68 | 4. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 34 01 87 ቢሆን በአዲሱ 4 ቁጥርን በማስቀደም 434-01-87 ይሆናል። |
| በማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን ስር ለሚገኙ ስልክ ቁጥሮች | 15፣ 17፣ 44፣ 50፣ 51፣ 52፣ 53 እና 54 | 5. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 15 26 90 ቢሆን በአዲሱ 5 ቁጥርን በማስቀደም 515-26-90 ይሆናል። |
| በምስራቅ አዲስ አበባ ዞን (ቦሌ) ስር ለሚገኙ እና ወደ ደብረ ሲና ደብረ ብርሃንና መሀል ሜዳ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች | 18፣ 26፣ 29፣ 45፣ 46፣ 47፣ 60፣ 61፣ 62፣ 63፣ 69፣ 80፣ 81 እና 85 | 6. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 61 61 61 ቢሆን በአዲሱ 6 ቁጥርን በማስቀደም 661-61-61 ይሆናል። |
| ነባሩ | አዲሱ | ||||
|---|---|---|---|---|---|
| ዞን | የከተማው ስም | ኮድ | ቁጥር | ኮድ | ቁጥር |
| ሰሜን አ.አ. ዞን | ዓለም ከተማ ደብረ ጽጌ ሙከጡሬ ሉሉልታ |
01 01 01 01 |
315-------- 316-------- 318-------- 883-------- |
011 011 011 011 |
1320… 1330… 1340… 1860… |
| ምዕራብ አ.አ. ዞን | ጊንጪ ጉደር ኦሎንኮሚ እንጨኒ |
01 01 01 01 |
599… 820… 835… 825… |
011 011 011 011 |
2580 2820 2850 2860 |
| ደቡብ ምዕራብ አ.አ ዞን | እንደብር ጉንችሬ ሰበታ ተጂ ቱሉ ቦሎ ዓለም ገና |
01 01 01 01 01 01 |
306… 308… 380… 389… 415… 387… |
011 011 011 011 011 011 |
3310… 3320… 3380… 3390… 3420… 3870… |
| ምሥራቅ አ.አ. ዞን | ቦሌ (V) ሲቪል አቪዬሽን ሰንዳፋ ሸኖ እነዋሪ |
01 01 01 01 01 |
640 648 865 860 875 |
011 011 011 011 011 |
6640… 6650… 6860… 6870… 6880… |
| ነባሩ | 251… | 252… | 253… | 254… | 255… |
|---|---|---|---|---|---|
| አዲሱ | 651… | 652… | 653… | 654… | 655… |
| ነባሩ | 01 | 02 | 03 | 04 | 05 | 06 | 07 (ጅማ፣ ጋምቤላና አካባቢው) | 07 (ነቀምት፣ አሶሳና አካባቢው) | 08 | 09 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| አዲሱ | 011 | 022 | 033 | 034 | 025 | 046 | 047 | 057 | 058 | 091 |
ከአዲስ አበባና ከላይ 1.1 እና 1.2 ከተጠቀሱት ከተሞች ውጭ የሚገኙ ደንበኞች ስልክ ቁጥሮች የሚለወጡት የመጀመሪያውን አኃዝ በተመሳሳይ ሁኔታ በመድገምና ቀሪዎቹን ነባር ቁጥሮች በማስተካከል ወደ 7 አኃዝ (Digits) በመለወጥ ይሆናል።
| ተ.ቁ | ነባሩ የስልክ መነሻ ቁጥር | ከፊት ለፊት የሚደገመው ቁጥር |
|---|---|---|
| 1. | በ10፣ 11፣ 12፣ 13 ፣ 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ እና 19 | 1 |
| 2. | በ20፣ 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 25፣ 26፣ 27፣ 28 እና 29፣ | 2 |
| 3. | በ30፣ 31፣ 32፣ 33፣ 34፣ 35፣ 36፣ 37፣ 38፣ እና 39 | 3 |
| 4. | በ40፣ 41፣ 42፣ 43፣ 44፣ 45፣ 46፣ 47፣ 48 እና 49 | 4 |
| 5. | በ50፣ 51፣ 52፣ 53፣ 54፣ 55፣ 56፣ 57፣ 58 እና 59 | 5 |
| 6. | በ60፣ 61፣ 62፣ 63፣ 64፣ 65፣ 66፣ 67፣ 68 እና 69 | 6 |
| 7. | በ70፣ 71፣ 72፣ 73፣ 74፣ 75፣ 76፣ 77 ፣ 78 እና 79 | 7 |
| 8. | በ80፣ 81፣ 82፣ 83፣ 84፣ 85፣ 86፣ 87፣ 88 እና 89 | 8 |
ለምሳሌ 06-10 15 20 => 046-110 15 20 ይሆናል።
የሞባይል ስልክ ቁጥሮች የሚለወጡት ከፊት ለፊታቸው አንድ አኃዝ በመጨመርና ቀሪዎቹን ነባር ቁጥሮች በማስከተል ወደ ስባት አኃዝ (Digits) በመለወጥ ይሆናል።
| ተ.ቁ | ነባሩ የሞባይል ስልክ ቁጥር መነሻ | ከፊት ለፊት የሚጨመረው |
|---|---|---|
| 1. | ከ10–25፣ ከ40–50፣ ከ60–69 በ84 እና ከ86–89 | 1 |
| 2. | በ30፣ 31፣ 70፣ 71 እና 72 | 4 |
| 3. | በ32፣ 33፣ 73፣ 74 እና 75 | 5 |
| 4. | በ58፣ 82፣ እና 83 | 6 |
| 5. | በ55፣ 57፣ 80 እና 81 | 7 |
| 6. | በ34፣ 35፣ 76 እና 77 | 8 |
ለምሳሌ 69 25 50 => 169 25 50 ይሆናል።
| ነባሩ | አዲሱ | ነባሩ | አዲሱ | ነባሩ | አዲሱ |
| 97 | 997 | 912 | 912 | 955 | 955 |
| 98 | 998 | 913 | 913 | 956 | 956 |
| 99 | 999 | 915 | 915 | 957 | 957 |
| 900 | 900 | 916 | 916 | 958 | 958 |
| 901 | 901 | 918 | 918 | 959 | 959 |
| 902 | 902 | 919 | 919 | 960 | 960 |
| 903 | 903 | 920 | 920 | 961 | 961 |
| 904 | 904 | 929 | 929 | 962 | 962 |
| 905 | 905 | 951 | 951 | 963 | 963 |
| 906 | 906 | 952 | 952 | 964 | 964 |
| 907 | 907 | 953 | 953 | 965 | 965 |
| 908 | 908 | 954 | 954 | 966 | 966 |
| 911 | 911 | 967 | 967 | ||
| 969 | 969 |
| የቪሳት ዓይነት | ነባሩ | አዲሱ | ||
| ኮድ | ቁጥር | ኮድ | ቁጥር | |
| Faraway | 09 | 11… | 098 | 111… |
| Dialaway | 09 | 19… | 098 | 119… |
በአንድ ከተማ ውስጥም ሆነ ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች ከመደበኛ ስልክ ወደ መደበኛ ስልክ ከሞባይል ወደ ሞባይል ስልክ ከመደበኛ ወደ ሞባይል፣ ከሞባይል ወደ መደበኛ ስልክ ቁጥሮች ሲደውሉ ምን ጊዜም የአካባቢ መለያ ቁጥሩን ጨምረው መደወልዎን እንዳይረሱ ለምሳሌ አዲስ አበባ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚደውሉት ስልክ ቁጥር 29-50-90 ቢሆን በአዲሱ ለውጥ 011-629-50-90 ሆኖ ይደወላል ማለት ነው። ልብ ይበሉ።
ለበለጠ መረጃ ከመስከረም 7 ቀን 1998 ዓ.ም ጀምሮ 929 ደውለው ይጠይቁ!! የፋክስ ቁጥሮች ለውጥም በመደበኛው ስልክ ቁጥር ለውጥ መሠረት ይሆናል!! ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ለመደወልም ሆነ ፋክስ ለማድረግ በመጀመሪያ 251ን እና አዲሱን ባለ ሁለት አኃዝ የአካባቢ መለያ (ዜሮን ሳይጨምር) በማስቀደምና የተለወጠውን ባለ ሰባት አኃዝ የመደበኛ ስልክ የሞባይል ስልክና የፋክስ ቁጥር በማስተካከል መጠቀም ይቻላል።ለምሳሌ፦ ነባሩ ስልክ 251-1-470928 ቢሆን አዲሱ 251-11-6470928 ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ደግሞ ነባሩ 251-9-200082 ቢሆን አዲሱ 251-91-1200082 ይሆናል ማለት ነው።